Hey guys I'm M 20 amete new gf nebrechign ena teleyayn 7 wor mnmn hontal ena liresat alchalkum gym seraw esuan yemiastawusegn negr hulunm atefaw gn 1 ken salasbt wuye alkm endet lirsat Amsgnalw 🙏
Feb 25, 2024አትረሳትም ግልፅ እኮ ነው ዋናው ነገር በለጋ እድሜህ ፍቅር ስትጀምር እና መጠጥ ብለህ ስትጀምር መለያየትን ሀንድል የምታደርግበት ላይ ነው ስለዚህ ማንም አይረሳም ግን ግራጁዋሊ ፌድ ያደርጋል አንተ ብቻ ሙቭ ኦን ራስህ ላይ ስራ ስፓርቱ እንዳለ ሆኖ ኢኮኖሚ ላይና መንፈሳዊው ላይ ስራ ራስህን ወጥረው ነግቶ እስኪመሽ ድረስ... እና አትልፈስፈስ ቆፍጠን በል ግዜው ደርሶ ሌላ ሲመጣ ትዝታዋ ብቻ ይቀራል ካንተጋር
Feb 27, 2024