suuu25.5
#personal
እባካችሁ አይታቹ እንዳታልፉት ወደ ኮምቦልቻ ወይም ደሴ አካባቢ ምትኖሩ ሰዎች ካላቹ የሚሸጥ ቤት ነበረ እና በጣም አስቸኳይ ነው ወይ ደሞ ደላሎች ካላቹ ወይ ደላላ ምታውቁት ካለ በማርያም መልሱልኝ በጣም ለ አስቸኳይ ጉዳይ ለህክምና ተፈልጎ ነው እባካቹ ምታቁቱን ሰው ደላላ አገናኙኝ Pleaseeee😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Feb 25, 20242 engagements
እባካችሁ አይታቹ እንዳታልፉት ወደ ኮምቦልቻ ወይም ደሴ አካባቢ ምትኖሩ ሰዎች ካላቹ የሚሸጥ ቤት ነበረ እና በጣም አስቸኳይ ነው ወይ ደሞ ደላሎች ካላቹ ወይ ደላላ ምታውቁት ካለ በማርያም መልሱልኝ በጣም ለ አስቸኳይ ጉዳይ ለህክምና ተፈልጎ ነው እባካቹ ምታቁቱን ሰው ደላላ አገናኙኝ Pleaseeee😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Feb 25, 2024ቦታውንና ዋጋውን ተናገር
Feb 26, 2024yet new kocha or dessie
Feb 25, 2024