RedFox64-12
#technology
Hey fam በጣም አስቸካይ ነው እባካችሁ ቶሎ መልሱልኝ የ pc password ረስቼ ነበር እና ውስጡ ላይ ያለው file ሳይጠፋ እንዴት ነው መክፈት ምችለው በጣም አስፈላጊ file ነበረው እና ምን ላድርግ እባካችሁ ጨንቆኛል
Feb 25, 20246 engagements
Hey fam በጣም አስቸካይ ነው እባካችሁ ቶሎ መልሱልኝ የ pc password ረስቼ ነበር እና ውስጡ ላይ ያለው file ሳይጠፋ እንዴት ነው መክፈት ምችለው በጣም አስፈላጊ file ነበረው እና ምን ላድርግ እባካችሁ ጨንቆኛል
Feb 25, 2024ena bypass argiwa it's easyko or inbox me i'll helpu
Feb 25, 2024Try removing and reinstalling the CMOS battery .. should work if it's an older pc
Feb 25, 2024dm me i can fix it @AbrhamXI
Feb 25, 2024pc bet wsedew
Feb 25, 2024