#health
ሰላም አንዴት ናችሁ, ከ አንገት በላይ specialty ክሊኒክ አዳማ ወይም ናዝሬት ውስጥ የት አገኛለው, ጆሮዬን ኩክ ደፍኖት ለመታከም ስለፈለኩ ነው, ena ማንኛውም ዶክተር ጆሮዬን ሲነካካ ስለምፍራ ምደነቁር ስለሚመስለኝ አባካችሁ ጥሩ አስተማማኝ ለጆሮ የሚሆን ክሊኒክ ንገሩኝ ናዝሬት ውስጥ urgent ነው
Feb 24, 20241 engagements

Feb 24, 2024