Adrian18
#other
ሰላም ወገን ግዜው ባለፈ ፓስፖርት ላይ ቪዛ ሊመታ ይችላል እንዴ ማለት ፓስፖርቴ ግዜው አልፎአል እና ከአሜሪካ የሆነ ኢንቪቴሽን አገኘው እና ፓስፖርት አስቸኳይ ደሞ የሚያድሱልኝ አይመስለኝም እና እሱን ፓስፖርት ይዤ አሜሪካን ኢምባሲ መግባት እችላለሁ?
Feb 23, 20242 engagements
ሰላም ወገን ግዜው ባለፈ ፓስፖርት ላይ ቪዛ ሊመታ ይችላል እንዴ ማለት ፓስፖርቴ ግዜው አልፎአል እና ከአሜሪካ የሆነ ኢንቪቴሽን አገኘው እና ፓስፖርት አስቸኳይ ደሞ የሚያድሱልኝ አይመስለኝም እና እሱን ፓስፖርት ይዤ አሜሪካን ኢምባሲ መግባት እችላለሁ?
Feb 23, 2024Befsum atchelm
Feb 24, 2024ere endewm extra erasu 6 wer yasfelgewal passportu eza kemtkoybet gize lela
Feb 24, 2024