ሰላም ሰዎች በ 2015 ተፈትኜ ማለፊያ ውጤት ማምጣት ችያለሁ እናም ጎንደር ዩንቨርስቲ ደረሰኝ እና ግን እኔ እስካሁን ድረስ አልሄድኩም ምክንያቱ ተጨባጭ መረጃ ማግኘት ስላልቻልኩ ዩንቨራቲው ምንም የለጠፈው ነገር ወይም ያሳወቀው ነገር የለም ነገር ግን ተማሪዎች ሄደናል ምናምን ይሉኛል እኔን የጨነቀኝ ልሂድ ወይስ ልቅር በአሁን ሰሃት መማር እያስጠላኝ ነው ደግሞም ሰውም ደግሞ ሰላም ሳይሆን እንዴት ይለኛል እባካችሁ ከልምዳችሁ ወይም የተሻለውን የምትሉትን ምከሩኝ ስለምታደርጉልኝ ቀና ትብብር አመሰግናልሁ
Feb 23, 2024በማንም ሀሳብ ተፅእኖ ውስጥ እንዳትወድቅ ምክንያቱም አብዛኛው ተማሪ አሁን ጠጋ ብለህ ብትጠይቀው ያኔ እንዲህ ባላደርግ ኖሮ ሲል የምትሰማው UV ሄዶ መማሩን ነው so አሁን ካለው current situation or ካለህ የትምህርት ፍላጐት አንፃር መሄድህ ልክ ከመሰለህ ሂድ unless ከአመት Or ከሆነ ጊዜ በኋላ ይፀፅተኛል የሚል ጥርጣሬ ውስጥህ ካለ እዚሁ በግልህ ተማር ። ዉሳኔውን ከራስህ ውጭ ለማንም ባትሰጥ ግን ጥሩ ነው ባይ ነኝ።
Feb 24, 2024