Dearme45.5
#business
Admin abakachu approve adrgulgn it's urgent.የንግድ ፍቃድ መከራየት ይቻላል? ለ2 ቀን ዝግጅት ብዬ ጊዜዬን ንግድ ፍቃድ በማውጣት መጨረስ አልፈለኩም ጊዜም የለኝም።& ምን ያህል ይሆናል?
Feb 22, 20241 engagements
Admin abakachu approve adrgulgn it's urgent.የንግድ ፍቃድ መከራየት ይቻላል? ለ2 ቀን ዝግጅት ብዬ ጊዜዬን ንግድ ፍቃድ በማውጣት መጨረስ አልፈለኩም ጊዜም የለኝም።& ምን ያህል ይሆናል?
Feb 22, 2024Yechalal and yetelemede neger new, 25% of the total cost 15% VAT new and 10% profit yeteyekuhal
Feb 24, 2024