ስሙኝማ አካለ ጎደሎ ወይም ሱንኩልም በሉት ብቻ ነኝ እና ትውልዴም እድገቴም ወደ ጅማ አከባቢ አጋሮ ምትባል ስፍራ ነው እና በቅርብ ጊዜ ነው የወጣውት ያኔ እኔ ሳድግ ምንም አይነት ብሄርተኝነት የለም😊 አሁን ግን 😞 ይደብራል እና አባቴ አሁንም እዛው ነው የቀበሌ ቤት አለችው ዛሬ ላይ ተለወጡበት ያኔ ምርጥነታቸውን ከጎናችን የሆኑ ጎረቤቶቻችን ዛሬ ላይ ውጣ እያሉት ነው😢 ልጅ ነክ ብሎ ነው ሚያስቡኝ ቤተሰቦቼ ግን ሀሳቡ ሊደፋኝ ነው😐 መሀል መሀል ላይ ማበድ ፈልጋለው ጭልምልም ይልብኛል😞😞😞 ምን ይሻለኛል እስቲ ሁላቹም በእየምነታቹ ፀልዩልኝ please🙏🙏🙏🙏
Feb 22, 2024Tsely amlakhn lemnew esun teykeh yemiyagolbh neger aynorewm egziabher bizegeym hulem tkekl nw egna enchenekalen enji esu ketlo mn endemiyaregen yazegajeln neger ynoral enen wendme hulum yleyayal enji chgr wst malefu aykerm gn tesfa alemekuret be fetarih yhen gize yasalfal....egziabher bizegeym aysasatm ena demo saydegs aytalam yemibalew neger it's totally true yazegajelachw tlk neger ynoral hulum yalfal eshi manachnm yemanaweraw hasab alebn egziabher tolo ydreslachw
Feb 23, 2024