አሁን 40 ኪሎ ነኝ 19 አመቴ ነው ወንድ ነኝ እና የሆነች ማፈቅራት ማዋራት ልጅ አለች ላገኛት ነው ቀጣይ ወር እና እንዴት ነው በ 1 ወር 60-70 ኪሎ ምገባው ምን ልብላ ? በ ቀን ስንቴ? ገንፎ በ ዳቦ ብላ ብለውኝ ጀምሬ ነበር ግን ለውጥ ወፍ
Feb 22, 2024እኔ 50 ሆኜ እቀውጠዋለሁ አንቺ 40 bruh 😂😂 anyways በተአምርም ቢሆን በ1 ወር እንደዚ አትጨምርም ከጨመርክም በሽተኛ ነው ምቶነው በራስህ ተማምነህ ብቻ ሂድ
Feb 23, 2024