#business
ሰላም እንዴት ናቹ የቦንዳ ልብስ ስራ ለመጀመር አስቤ ነበር እና 1, ምን ያህል ብር ነው የሚያስፈልገኝ?? 2,ልብሶቹንስ ከየት ነው ማገኘው?? እኔ የምኖረው ወሊሶ ነው ከአዲስ አበባ 114km ነው እና አዲስአበባ ላይ ቦንዳ በጅምላ ሚሸጥበትንም ብጠቁሙኝ ለምትሰጡኝ በጎ ምላሽ ሁሉ አመሰግናለሁ🙏
Feb 22, 20249 engagements
ሰላም እንዴት ናቹ የቦንዳ ልብስ ስራ ለመጀመር አስቤ ነበር እና 1, ምን ያህል ብር ነው የሚያስፈልገኝ?? 2,ልብሶቹንስ ከየት ነው ማገኘው?? እኔ የምኖረው ወሊሶ ነው ከአዲስ አበባ 114km ነው እና አዲስአበባ ላይ ቦንዳ በጅምላ ሚሸጥበትንም ብጠቁሙኝ ለምትሰጡኝ በጎ ምላሽ ሁሉ አመሰግናለሁ🙏
Feb 22, 2024Yebonda ልብሶች የሚገኘው asco charata አና cherkos hadid ሰፈር ሲሆን yemnesha kabital አንተ ባለህ ገንዘብ ልክ መስራት ትችላለህ
Feb 23, 2024Lbsochun bemangnawm seat bhed agegnalehu
Feb 23, 2024Ye setoch libs kehone ene ltekumsh echelalew
Feb 23, 2024Harar ena diredawa yshalal
Feb 23, 2024Keza endet mamtat echlalehu?? Malet menged lay ftesha yeteleyayu chgroch yelum
Feb 23, 2024asko chereta
Feb 23, 2024#urgent Hey ,le wendme process lejmerlet nber ena be conference menamn meluten process ayehug ena eski anyone who have any knowledge about.this process weyem demo lela aynet.please let me.know legit yehone ke tmrt process wechi coz his 34 years old please
Feb 23, 2024