#other
ሙሴ ሰለሞንን እንዴት ትገልጹታላችሁ? እውነት የልጁ ብቃት እዚህ አደረሰው ብላችሁ ታስባላችሁ? እስቲ ተንፍሱ👍
Feb 22, 202411 engagements
ሙሴ ሰለሞንን እንዴት ትገልጹታላችሁ? እውነት የልጁ ብቃት እዚህ አደረሰው ብላችሁ ታስባላችሁ? እስቲ ተንፍሱ👍
Feb 22, 2024fr በጣም ጀግና ነዉ imagine ከዩኒቨርስቲ risk ወስዶ አቋርጦ ኢትዮጵያ ዉስጥ ባልተለመደ content ብቅ ብሎ ምን ያህል ተቀባይነትን እንዳገኘ እዉነቱን ለማዉራት ዜናዎችን ከትልልቅ ሚዲያዎች ነዉ ሚወስደዉ ግን አቀራረቡ እና አዘጋገቡ ከሚዲያዎቹ ይሻላል። man አስበሄዋል አካዉንቱ ሲዘጋ በ24 ሰዓት ከ100ሺ ፎሎዌር ሲያገኝ just ሄዷል አሁን ርቆን ሄዷል እኔ ይመቸኛል በዚህ ሰዓት ሙሴ የሆነ ነገር ብል ሁሉም ሰዉ ያምነዋል ሙሉ ብሏል ነዉ ሚሉት😂 አሁንማ ሚሊየነር ነዉ ይመቸዉ አንተም ስለ ሙሴ መጠየቅ ትተህ find ur መክሊት (መክሊት ስልህ ሴቷን መክሊት አይደለም😂) ሙሴ is the 🐐
Feb 23, 2024ሁ?
Feb 23, 2024ere sewoch sle erasachn enawra sle sew eyaweran erasachnen eyeresan nw
Feb 23, 2024Anten mn aderegeh liju eski ? mkegna athun
Feb 23, 2024