Okkk hey aae endet nachihu I need advice from all of you በቃ ማለት ያለባችሁን ነገር በሉኝ im22 ke 3 wer ena 2014 university wedke beremedial neber yalfkut fr bemwdeke destegna neberkugn አሁን ግን ለቤተሰብስል ዩኒቨርስቲ አሰየከፈልኩኝ እየተማርኩኝ ነዉ። ምን መሰላችሁ ከእናንተ የፈለኩት ምክር እኔ በትምህርት ተስፋ የቆረጥኩት ገና 11ኛ እያለሁ ነበር። በቤተሰብ ጫና ነዉ ምማረው አዕምሮዬን የተቆጣጠረዉ ሰርቶ ጥሮ መለወጥ ብቻ ነዉ ግን አለ አይደል የቤተሰብ ጫና በቃ ህይወቴን ተቆጣጥረዉታል በእነርሱ ነዉ ምተነፍሰዉ ምንቀሳቀሰዉ I just want freedom in my life በራሴ ነገሮችን መወሰን እፈልጋለሁ መወሰን ከምፈልጋቸዉ ነገሮች አንዱ ትምህርት ማቆም ነዉ አስባችሁታል ኮምፒውተር ሳይንስ አምስት አመት ሙሉ በ27 ዓመቴ ተመረቅኩ እንበል ከዛ ስራ መፈለግ ከዛ እራስን ለመቻል መፍጨርጨር... በዚህ ሰዓት ኢትዮጵያ ዉስጥ በትምህርት ማይሆን ነዉ። አሁን ከቤተሰቦቼ እስራት እንዴት ልዉጣ እንዴት የ22 ዓመት ወጣትን አባቱ አጥና ይለዋል? በጣም ያስቃል እነርሱ እንደ ወላጅ ልክ ናቸዉ ግን የኔዉ በዛ Now just tell me the solution እንዴት በህይወቴ ላይ በራሴ መወሰን እችላለሁ በተለይ ልምዱ ያላችሁ plsዕድሜዬ እየሄደደደደ ነዉ Thank you!
Feb 22, 2024Getan the same as bro Ena ahun eyasebku yalehut way ale gn set negn ene anyways please bnawera des ylegnal 🙏🙏
Feb 23, 2024