Droidxbt32.5
#religion
ይቅርታ ግን ለእዚህ ጥያቄ የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ በግብጾች ተበርዟል የሚባለው እውነት ነው እና ደግሞ ከሌሎች ዉጪ ካሉት ኦርቶዶክስ ቤተክርስቴያን ምንድ ነው ልይነቱ ስድብ ትታቹ ለማስረዳት ሞክሩ እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ እና አንድ አንዴ እንድዚህ አይነት እሰማለው ለዛ ነው
Feb 22, 20247 engagements
ይቅርታ ግን ለእዚህ ጥያቄ የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ በግብጾች ተበርዟል የሚባለው እውነት ነው እና ደግሞ ከሌሎች ዉጪ ካሉት ኦርቶዶክስ ቤተክርስቴያን ምንድ ነው ልይነቱ ስድብ ትታቹ ለማስረዳት ሞክሩ እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ እና አንድ አንዴ እንድዚህ አይነት እሰማለው ለዛ ነው
Feb 22, 2024Ye ethiopia kirstna ke coptic egypt church nw yemetaw le rejim ametat keza neber papas rasu yemilakln enesu nachew atmkew chirstianity ye ethiopia mengst haymanot endihon yaderegut tarikachin betam yeteyayaze nw ahun kutrachew betam bikensm( 9% of population)ahunm alu leza nw it's influenced yemibalew beterefe gn be astemhro and nen
Feb 23, 2024betam amesegnalew yemr egzabher ystlign
Feb 23, 2024በግብፅ አልተበረዘችም በዶግማ አንድ ነን ከአኀት ቤተክርስቲያናት ውጭ ከ Eastern orthodox እና ካቶሊክ ጋር እንለያያለን
Feb 22, 2024በጣም አመሰግናለው ወንድሜ
Feb 22, 2024https://t.me/APOSTOLICsuccession
Feb 23, 2024ጠጅ ነው የሚበረዘው?
Feb 22, 2024ቆይ መጠየቅ አይቻልም
Feb 22, 2024