Boba14
#technology
ሰላም የAAE ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ። የኔ ጥያቄ #አማራ ክልል ላይ እንዴት ነው Internet እየሰራ ያለው።ማለት እኛ ሰፈር ጋ internet እያስጠቀሙ ብር ሚያስከፍሉ ልጆች አሉ እነሱን መረጃ ስጠይቃቸው ሊነግሩኝ አልቻሉም ከሌላ ስጠይቅ ግን Internet ካለበት ቦታ ሂደህ አስከፍተህ location አጥፍተህ data ሳታጠፋ መጠቀም ትችላለህ አሉኝ ነገር ግን እሄ ለሳምንት ብቻ ነው የሚቆየው።እና የኔ ጥያቄ እንዴት ነው እንደነሱ እኔም 1 ግዜ አስከፍቼ ለብዙ ግዜ መጠቀም የምችለው please የምታቁ ልጆች መልሱልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Feb 21, 20244 engagements