#entertainment
የእርጅና ዘመናቹ እየመጣ እንደሆነ የምታውቁባቸውን አንዳንድ ለውጦች ወይም ምልክቶች በሚያዝናና መልኩ ዘርዝሯቸው እስቲ🥲
Feb 21, 20246 engagements
የእርጅና ዘመናቹ እየመጣ እንደሆነ የምታውቁባቸውን አንዳንድ ለውጦች ወይም ምልክቶች በሚያዝናና መልኩ ዘርዝሯቸው እስቲ🥲
Feb 21, 2024Tyakew erasu mlket nw
Feb 22, 2024ሳንቲም መልስ እቀበላለሁ ፣ እስክርቢቶ የሸሚዜ ኪስ ውስጥ እከታለሁ ፣ ዩቲዩብ ላይ ፖለቲካ እሰማለሁ 💀
Feb 22, 2024ስታረጅ መጀመርያ ስም ትረሳለህ፣ ከዚያ መልክ ትረሳለህ፣ በመቀጠል ዚፕ መዝጋት ትረሳለህ፤ ሲለይልህ ደሞ መክፈቱንም ትተወዋለህ። ጋሽ ስብሐት ገ/እግዚአብሔር
Feb 23, 2024ጃኬት በሸሚዝ እና ሱፍ መልበስ እያበዛው ነው በተጨማሪ መኣት ወረቀት በጃኬት ኪስ እንዲሁም እስክሪፕቶ ከኪሴ አይጠፋም😂😂 ይሄ ሁላ እያረጀው መሆኑን ምልክቶች ናቸው🤣🤣
Feb 23, 2024Ene sayrebegn ebelahu techegrku
Feb 22, 2024ወተት በጡጦ የሚያምረኝ ይመስለኛል ሳረጅ
Feb 22, 2024