#relationships
ሁለት ፈላጊ ያጡ ሰዎች ሲገናኙ አብሮነታቸው አሪፍ ነው ወይስ የተወሳሰበ ነው የሚሆነው😃
Feb 21, 202410 engagements
ሁለት ፈላጊ ያጡ ሰዎች ሲገናኙ አብሮነታቸው አሪፍ ነው ወይስ የተወሳሰበ ነው የሚሆነው😃
Feb 21, 2024ፈላጊ ያጣ ብሎ ታሪክ የለም "ሁሉንም በግዜው ውብ አድርጎ ሰራው" ይላል መፅሀፉ ስለዚህ ግዜው ደርሶ ደግሞ ስትገጣጠሙ ለመገናኘታችው እንጭጭ የሆነ ኔጌቲቭ አመክኒዮ አትስጡት
Feb 22, 2024i Think Btm Ytatamalu
Feb 22, 2024ስለ ሴክስ ንገረኝ
Jan 19, 2025በጣም ይግባባሉ ይረዳዳሉ ብዬ አስባለሁ ልክ እንደኔና እንደጓደኛዬ☺️
Feb 22, 2024አንተ/ቺ እና ጓደኛህ/ሽ እንዴት ነው ምትግባቡት😆
Feb 23, 2024ፈላጊ ያጣ ብሎ ነገር የለም🙅♂
Feb 22, 2024🥛i
Feb 23, 2024is good
Feb 22, 2024