#business
አረ በናታቹ 1 መፍትሄ ጀባ በሉኝ። am Arsi University Student 2 ዓመት እና financially Sustain ማረግ በጣም እየከበደኝ ነው family ደሞ የራሱ ችግር አለበት በእነርስ ሁኔታም ገንዘብ መጠየቅ በጣም ከብዶኛል። አንዳንድ Business ለመስራት በጣም time consumer ነው እኔ ያለውበት department ደሞ እንዲ ላለ business አይመችም እና please መፍትሄ ካላቹ ያውበትን ውጥረት ምትረዱት በኔ ሁኔታ ብቶኑ ነው ። እና ከትምርቴ ጋር የማይጋ የ business idea ከለ please አጋሩኝ
Feb 21, 202410 engagements