Hey You Ethiopian Guys, I wanna be know abt ZTE Blade V 30 mobile fon that found in ethio telecom and I don't have any info abt it whether it is good or not if u already know it share me all pros and cons abt it So it Is urgent!! Thanks!!
Feb 20, 2024አንድ ግለሰብ ቅድም ሲጠይቀኝ ነበር እና ለሱ የለገስኩትን ምክር ልለግስህ.. እንደሰማሁት ስልኩ አመት ሳይሞላው በመጋል ምክንያት ፓወር መዝጋት ይጀምራል ሲቀጥል ተች ስክሪኑ እንደማንኛውም ቻይና ስልክ ከጥቂት ወራት በኃላ መዛግ ይጀምራል ካሜራውም እንደዛው እንደ አብዛኛው አንድሮይድ ስልክ ኳሊቲው ዲክላይን ያደርጋል... ስለዚህ ምመክርህ በ9,700 ብር እስከ 10,000 ብር ዋጋ ዩዝድ ሳምሰንግ ወይም አይስልክ(iPhone) Jiji.Et ላይ ፈልገህ ግዛ እሱ ያዋጣሀል ቢያንስ ባትሪና መሰል ችግሮች በቀላሉ ይቀየራሉና
Feb 21, 2024