#other
ሰላም እንዴት ናችሁ የሻንጣ ዚኘ የት ማግኘት እችላለሁ እባካችሁ ወይም አነስ ያሉ ሻንጣዎች ብቻ 1 ሜትር ከ 20 ሴንቲሜትር የሆነ ወጥ ዚኘ የሚሸጥበት ቦታ ጠቁሙኝ አስቸኳይ ነው ልክ እንደ ጃኬት ዚኘ ማለቴ ነው ወጥ ያልኩት
Feb 20, 20241 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ የሻንጣ ዚኘ የት ማግኘት እችላለሁ እባካችሁ ወይም አነስ ያሉ ሻንጣዎች ብቻ 1 ሜትር ከ 20 ሴንቲሜትር የሆነ ወጥ ዚኘ የሚሸጥበት ቦታ ጠቁሙኝ አስቸኳይ ነው ልክ እንደ ጃኬት ዚኘ ማለቴ ነው ወጥ ያልኩት
Feb 20, 2024የሚሸጥ ሰው አቃለው ልጠይቅልሽ ና ላመጣልሽ እችላለው።
Feb 21, 2024