ሰላም ኢትዮያዊያን ቴሌግራምን ስዞራት እናተን አየዋቹ እስቲ አወያዩኝ ታሪኬ ባጭሩ እድሜ ሃያዎቹ መሀል ነው እኔ እንደቀልድ የጀመርኩት የቤቲንግ ቁማር ህይወቴን አበላሽቶታል ድሮ ለመዝናናት ነበር አሁን ላይ ሱስ ብቻ ሳይሆን የግድ መጫወት አለብኝ ምክንያቱም ከቴሌ ብር እና ከጒደኛዬ የተበደርኩት ወደ 140ሺ ብር ደርሶዋል በዚህ ቁማር የተነሳ እንደወንድሜ የማየውን አንድ ጒደኛዬን አጣውት የቴሌብር ብታሰር ነው የሱን ግን ላጣው ስለማልፈልግ የግድ ለመመለስ እጫወታለው አሁን ግን ስራዬም ከሰረ የገንዘብ ምንጬም ቆመ እና ያሉብኝን ብድሮች የመክፈያ ምንም መንገዶች የሉኝም እና አሁን እኔነቴን እራሴን እያጣው ነው አሁን ያለውበት ሁኔታ አስከፊ ነው አሳቤ ሁሉ ይሄን አለም መሰናበት ነው እሱን እኔ ከማጣው ቀድሞ እኔን ይጣኝ በሚል ውስጣዊ አሳብ ጠውጩ ይሄን ነገር ሰዎች ሲያደርጉት በጣም ያናዱኝ ነበር ፈጣሪ የሰጣቸውን ነብስ እራሱ ይንጠቅ እንጂ ለምን ያደርጉታል ብዬ እበሳጭ ነበር አልገባኝም ነበር ልክ እንደኔ መውጫ አተው ይሆን እንደሆነ እሲቲ ቤተሰብ አሳብ ስጡኝ አወያዩኝ!!!
Feb 20, 2024ትንፋሽህ እስካለ ድረስ የማይቀየር ህይወት የለም። መሞትን በፍፁም እንዳታስበዉ። ትንሽ መነሻ ብር እንድታገኝ ቀን ስራም ቢሆን ስራ ተፋለጥ። ዲጄ ሁን ታክሲ ላይ…ተፋለጥ። ህይወትን በራስ ማቋረጥ ለዘላለም ዕረፍት ማጣት ነዉ። ፀልይ!
Feb 21, 2024