Hii guys Chnketn endat new masweged mchlew kemerat tenesto zm blo ychenkegnal mekuakuam eskemiaktegn dres ena mnm neger madreg alchlm
Feb 20, 2024"እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት።"(1ኛ ጴጥሮስ 5፥7) ••• "ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።” (ፊልጵስዩስ 4፥6) ••
Feb 20, 2024