እኔ ምላችሁ ሻይ በዳቦ ፈሮፍሮ በማንኪያ መብላት ቆይ ችግሩ ምንድን ነው!💁♀.... ማለት እኔ ማለት ነው አሁን የun ተማሪ ነኝ በርግጥ ግን ሻይ በዳቦ ፈርፍሬ ካልበላሁ የበላሁ አይመስለኝም በቃ አይዋጥልኝም።..እናቴ ደሞ አንቺ ልጅ ይሄንን ነገር አቁሚ ወደፊት ስራ ስትይዢ ሰው ፊት,አለቆችሽ ፊት እንደዚ ልትበይ ነው ወይ አንቺ ራስሽ አለቃ ብትሆኚስ ሌላውን ተይውና ሰራተኞችሽ ሲያዩሽ ቢያዩሽ ምን ይላሉ እባክሽ ተይ እንደ ህፃን አታቡኪ እያለች ትቆጣኛለች።😔 ቆይ ችግሩ ምንድነው? እኔ ደሞ በቃ ሻይ በዳቦ ፈርፍሬ ካልበላሁ ያመኛል ማለት ይቻላል ደስ አይለኝማ ሆ💁♀ ግን እስቲ በእናንተ እይታ፦ 1)አለቃችሁ ዳቦ በሻይ ፈርፍሮ ቢበላ ብታዩት እንበልና ምን ይሰማችኋል? 2)እናንተ ደሞ አለቃ ሆናችሁ ሳሉትና ሰራተኛችሁ ዳቦ በሻይ ፈርፍሮ ቢበላ ምን ይሰማችኋል?ታባሩታላችሁን እውነት የማሚ ቁጣ መሮኛል😏 ችግሩ ምንም አልታይሽ አለኝ! እኔ ደሞ ሻይ በዳቦ ፈርፍሮ መብላት ሱሴ ነው ሱሴ😍 እና ምን ላርግ🤷♀ ከላይ የጠየኳችሁን 2 ጥያቄዎች ግን መልሱልኝ
Feb 20, 2024ይፈርፍርሽ የሚፈረፍር🤣 Yihe page beka yemanm chemlaka ena qebet melagegia hone?
Feb 21, 2024