ሰላም እንዴት ናቹ የጀርባ ህመም (አከርካሪና ትከሻ ) የቆየ ህመም ነበረብኝ እና ፊዚዮቴራፒስት ጋር ሙሉ ምርመራ ማረግ ፈልጌ ነበር አሪፍ ቦታ እና ለምርመራው ምን ያህል ገንዘብ እንደሚያስፈልግ የምታቁ ካላቹ ስል በትህትና ጠይቃለው አመሰግናለው
Feb 20, 20241st Spine Clinic (Dr.Selam ) አድራሻችን:- 📍ፒያሳ ጊዮርጊስ፡ ከአራዳ ጊዮርጊስ ወደ አፍንጮ በር በሚወስደው መንገድ አዲስአበባ ሬስቶራንት ፊት ለፊት ዳሸን ባንክ ያለበት ህንፃ ግራውንድ ላይ +251 911 732790 +251 965 900000 📍ቦሌ፡ ከቦሌ ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ ቦራ የህጻናት መጫወቻ ጋር ከመድረስዎ በፊት ንግድ ባንክ ያለበት ህንጻ ላይ +251 116 182621/23 +251 956 900000 📍ብስራተ ገብርኤል፡ ላፍቶ ሞል ጀርባ ሀራምቤ አፓርትመንት +251 919 385619 +251 953 900000 i don't known the price but bzu sew yaweralatale gobez endehonech
Feb 21, 2024