Selam AAE beteseb Ye overconfidence chigr alebign almost behulum neger...Endet new mekenes mchlew?
Feb 19, 2024የስነ ልቦና ችግር ሊሆን ይችላል ተመርመሪው። Adverse Childhood experience signs ( childhood trauma) 1/ሰዎችን ማራቅ ግን ደግሞ በጣም መውደድና ማቅረብ መፈለግ 2/እርዳታ ሲያስፈልግ ለመጠየቅ አለመቻል 3/lonely (በብዙ ሰው ብትከበቡም ግን የብቸኝነትና የመገለል ስሜት መሰማት) 4/Low or over self confidence ( በጣም የወረደ ወይም ከመጠን በላይ የሆነ በራስ መተማመን ) 5/Competete with others (እራሳቸውን አላግባብ ከሌሎች ጋር ማነፃፀር ማፎካከር እንዲሁም የቅናት ስሜት ) 6/ሰዎች ስኬታማ ቢሏችሁም ለራሳችሁ ዋጋ መስጠት ይከብዳችኋል 7/ትኩረት ማግኘት በጣም ትፈልጋላችሁ ምክንያቱም ያለ መፈለግ እንዲሁም ያለ መወደድ ስሜት በውስጣችሁ ስላለ ስለዚህ እሱን ለማግኘት ማድረግ ያለባችሁን ነገር ለማድረግ ወደኋላ አትሉም ስታገኙት ግን ደግሞ በጣም ያስፈራችኋል 8/በውጭ ጠንካራና ደስተኛ ትመስላላችሁ (ለሚያያችሁ) ውስጣችሁ ግን ባዶነት፣ሃዘንና ደካማነት( አቅመ ቢስነት) ነው ያለው። 9/perfectionist ወይም በሁሉም ነገር ምሉዕ ለመሆን መሞከር፣ ለራስም ሆነ ለሌሎች መሳሳትን አለመፍቀድና ለስህተቶች ይቅርታ ማድረግ አለመቻል ከላይ ከተዘረዘሩት ውስጥ ለረጅም ግዜ በውስጣችሁ ተዳብሎ የኖረ ስሜት ካለ እራስን መፈተሽ መልካም ነው።🙏
Feb 20, 2024