I am 21M I am very tired of being alone and depressed I don't have any friend always alone 🥲 my psychology is not good I want to have freedom I have spent my life with fear and I became unable to handle things betam nw yeselechgh is there any way I can solve any problem like club or other things that I can join please erdugh my life is ruining because of this mifeligewn mareg alchalkum🙏
Feb 19, 2024ካንተ ፍላጎት ብቻ ነው ሚጠበቀው ወንድሜ የምታገኛቸውን እድሎች ለመጠቀም ሞክር ታክሲ ውስጥ ሶሻል ሚዲያዎች ላይ ምታገኛቸውን ሰዎች ቅስበታው ጨዋታዎችን እእና ውይይቶችን በመፍጠር ተዋወቃቸው ተማሪ ከሆንት ትምህርት ቦታ ቅርርብህን አጎልብት ሰራተኛ ከሆንክም እንደዛው.. ከዛ በተረፈ ሶሻል ሚዲያዎች ላይ አክቲቪቲዎችን በግሩፕ ሚከውኑ አሉ እነሱን ተቀላቀል ከሀይማኖትም ከአለማዊውም ብዙ ብዙ አለ አንተ ብቻ ራስህን ክፍት እና ዝግጁ አድርግ ... ለምሳሌ EGA ኢትዮጵያን ጌሚንግ አሶሴሽን የተሰኘ ግሩፕ ቲክቶክ ላይ አለ እነሱን ጆይን አድርግና ሲቀጣጠሩ ያሉበት ቦታ ተከሰት ከዛ እዳው ገብስ ነው ወንድሜ::
Feb 20, 2024