Anonymous
#education
እኔ ምለው ይህ ትውልድ ሰውን ሳያማ አንድ ቀን ማደር ይችላል ግን?? እስቲ አንድ ቀን ስለሰው ምንም ነገር ሳታወሩ ለማደር ሞክሩ። አንድ ቀን ማደር የቻላቹ ሰዎች በርግጥም ስራ ያላቹ ሰዎች ናችሁ። አይደለምን?? ሰውን ማማታችን አይመስላችሁም ኅላ ያስቀረንስ
Oct 05, 20205 engagements
እኔ ምለው ይህ ትውልድ ሰውን ሳያማ አንድ ቀን ማደር ይችላል ግን?? እስቲ አንድ ቀን ስለሰው ምንም ነገር ሳታወሩ ለማደር ሞክሩ። አንድ ቀን ማደር የቻላቹ ሰዎች በርግጥም ስራ ያላቹ ሰዎች ናችሁ። አይደለምን?? ሰውን ማማታችን አይመስላችሁም ኅላ ያስቀረንስ
Oct 05, 2020አንተም እኮ የሚያሙትን እያማኻቸው ነው ።
Oct 05, 2020Esun ko new milih tadya ene yezi tiwld akal negn ko😂
Oct 05, 2020Sus nw 🙄 hamet Ena kifat yegnas habeshoch meleyachin nw ke enjeraw yehon? Lol
Oct 06, 2020Abate enjerawinima tawew minim aladeregenim😁
Oct 06, 2020Antem yemiyamuten eyamak nw eko
Oct 05, 2020