ያመነ አምኖም የተጠመቀ ይድናል አንዴ ስላመንክም ብቻ አትድንም ንስሀ እየገባህ እና ቅዱስ ቁርባኑን መቀበል እስከ ህይወት ፍፃሜህ በፅኑ አማኝነትህ መቀጠል ያስፈልጋል... ወደ ዋንኛው ጥያቄህ ስንመለስ ከላይ ያለውን ሁሉ በአንድነት ምታስተምር እንዲሁም ምትከውን አንድ ሀይማኖት ብቻ ነች እሷም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዘ-ኢትዮጵያ ትሰኛለች ስለዚህ ከላይኛ ውጪ ዝንፍ ያሉ ክዋኔዎችን እና አስተምሮዎችን በሚፈፅሙ ተቋማት ውስጥ ብትገባ ምታገኘው ሀሰተኛውን ነው ማለት ነው ስለዚህ በተዘዋዋሪ ሀይማኖትህ ለድህነትህ ምክንያት ይሆናል :: በቀጥታ እራሱ ሀይማኖቱ አያድንም ግን ለድህነትህ ምክንያት ይሆናል::
Feb 18, 2024