20 አመቴ ነው እና በጣጣም ሲበዛ መሞት እፈልጋለሁ ምክንያቱም #ማርጀት alfelgm😎 mnamn young ሆኜ ነው መሞት ምፈልገው።እና ግን ተጎድቼ በመርዝ,በገመድ,በስለት mnamn memot አልፈልግም።እና ፈጣሪን ወጣት እንደሆንኩ ሳላረጅ ውሰደኝ ብዬ ስእለት ብሳል ችግር አለው።ከዛ ከመሞቴ ቀደም ብዬ ስእለቴን በፅሁፍ ከነ ስእለቴ አስቀምጥና familyoche ከሞትኩ በኋላ ያስገቡልኛል። እ ችግር የለውማ እውነቴን ነው በወጣትነት መሞት ደስ ይላል አ, ገና አረጅቼ ምናምን ሳስበው በጣጣም ራቀብኝ አስቡት ደሞ በመሀል የምወዳቸውን ሰዎች በሞት ማጣት,ማግኘት ማጣት ምናምን...ምንም ችግር ስቃይ ሳላይ በአጭሩ አይሻልም። እና በአጭሩ ጥያቄዬ ፈጣሪዬ ሆይ በዚህ አመት ጥራኝ ብዬ ብሳል ሀጥያት ነው?💁♀🤓
Feb 18, 2024በቃ የማንም እብድ መደበሪያ ሆነን ቀረን ምናለ ፈጣሪ አንቺን ትቶ እኔን በወሰደኝ😭
Feb 18, 2024