Okey guys isbit normal to date orthodox girl if i am Protestant ena demo yalefachut ngr kale ena date argachu mtawkut Protestant guys kalachu eski
Feb 18, 2024ወንድም አታመቻምች እባክህ ብዙ ትጎዳለህ😊 ኢየሱስን እውነት የምትወደው ከሆነ እንደ ቃሉ ለመኖር ሞክር እንጂ ቃሉን ላንተ እንደሚመች ለመተርጎም አትሞክር😊 ልጅትዋን መውደድህ በራሱ ጥፋት ላይሆን ይችላል ግን ከዛ በኋላ የምትወስነው ውሳኔ ከጌታ እና ከእሱዋ የቱን ይበልጥ እንደምትወድ የምታሳይበት ስለሆነ ተጠንቀቅ🥰 2ኛ ቆሮ 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁴ ከማያምኑ ጋር በማይመች አካሄድ አትጠመዱ፤ ጽድቅ ከዓመፅ ጋር ምን ተካፋይነት አለውና? ብርሃንም ከጨለማ ጋር ምን ኅብረት አለው? ¹⁵ ክርስቶስስ ከቤልሆር ጋር ምን መስማማት አለው? ወይስ የሚያምን ከማያምን ጋር ምን ክፍል አለው? ወይ አንተ ብርሀን እሱዋ ጨለማ ወይ እሱዋ ብርሀን አንተ ጨለማ ናችሁ። ✅በክርስቶስ ኢየሱስ ጌትነት አዳኝነት አማላጅነት የሚያምነው እርሱ ብርሀን ሆኖ✅። ስለዚህ ህብረት በቃሉ መሠረት ልታረጉ አትችሉም ስልህ ብዙ እያዘንኩ ነው ይልቁን ወንጌል ብመሠክርላት ከዘላለም ሞት ትታደጋታለህ🔥 ይህን ስል ግን አሁን relation ልመስርትና ወደ ጌታ ቀስ ብዬ አመጣታለሁ የሚል ሞኝነት ውስጥ ግባ ማለቴ አይደለም😊 ተወደሀል🫶
Feb 18, 2024