Amilam60
#other
please በጣም አስቸኩኣይ ነው approve argulgn ስለቤት ሽያጭ እውቀቱ ካላቹ ተብበሩኝ የሆነ ቤት መሸጥ ፈልጌ ነበር እና ግቢው ውስጥ ሁለት ትናንሽ የ ቀበሌ ቤቶች አሉ እና ካርታው proportion ነው እና እንዴት ነው ይሄን ግቢ ከ ገዢው ጋር ተስማምቼ መሸጥ የምችለው ?
Feb 18, 20244 engagements
please በጣም አስቸኩኣይ ነው approve argulgn ስለቤት ሽያጭ እውቀቱ ካላቹ ተብበሩኝ የሆነ ቤት መሸጥ ፈልጌ ነበር እና ግቢው ውስጥ ሁለት ትናንሽ የ ቀበሌ ቤቶች አሉ እና ካርታው proportion ነው እና እንዴት ነው ይሄን ግቢ ከ ገዢው ጋር ተስማምቼ መሸጥ የምችለው ?
Feb 18, 2024እዚህ https://t.me/what_does_the_law_say ግሩፕ ላይ ጠይቅ የህግ ባለሙያዎች ሙሉ ማብራሪያ በፍጥነት ይሰጡሃል
Feb 18, 2024ፎቶ ላክ እስቲ
Feb 18, 2024can we talk Through inbox?
Feb 18, 2024it depends on the position of the home respect to the kebele house and how much sqm?
Feb 18, 2024