Hey fam how are doing all I'm Female 22 years old ena i have never been in relationship before bet mekemet betam enjoy adergalhu my family yeferalu lik betam comfort zone west ngn kensu ga ...ena magbat endalbgn relationship mejemr endalbgn yengrugnl gn how? Plus demo the right person bimeta rasu endet relationship'un handle maderg endalbgn alalwekim mn temkrugnlachu
Feb 17, 2024ጥሩ እኮ ነው ከቤተሰብ ጋር ፈታ ያለ ግንኙነት ማዳበርሽ ይህ ምን ያሳያል በጥሩ ስነምግባር እና ቤተሰብ አክባሪነት አልፎም ማቹሪቲን ያሳያል ስለዚህ ለቀጣይ ጉዞሽ ካንቺ ሚጠበቀው ቢያንስ በሳምንት አንድ ቀን ለራስሽ ግዜ ምትሰጪበት ሰአት ማመቻቸት ነው ... ወጣ ብለሽ ፊልም ማየት ፊዚካል አክቲቪቲዎችን መከወን የእምነት ቦታዎች መሄድ ከዛም በዛ ውስጥ ሚገጥሙሽን ግለሰቦች ወንድም ሆነ ሴት መተዋወቅና መጨዋወት አለፍ ሲል ደግሞ በሶሻል ሚዲያዎች እነዛ የተዋወቅሻቸውን ግለሰቦች ቤት በምትውይበት ግዜ ማውራት መወያየት መከራከር መጨዋወት መነቋቆር... እነዚህ ጉዳዮች ሳታስቢያቸው ጥያቄዎችሽን ትመልሺባቸዋለሽ አያሳስብምም ገና ልጅ እኮ ነሽ... ብቻ ያልኩሽን ስትከውኚ ቤተሰቦችሽን ገሸሽ እንዳታደርጊያቸው ጠንቀቅ በይ ...
Feb 18, 2024