Anounymos138
#personal
ሠላም ሰዎች ይሄን ጥያቄ አትለፉ specially ከዚ በፊት እንዲ የገጠማቹ.. The thing is my sister fracture ገጥሟት ነበር ከ ሳምንት በፊት..ለመዳን ወር ይፈጃል እና ግቢ (ለ remedial)ደሞ በ 16 ነው የተጠራችው... የሃኪም ማስረጃ የለንም...እና እንዴት ብታረግ ነው ትምርቷን መማር ምችለው???..
Feb 17, 20247 engagements