Passport be birr tolo yawetachu wey miyaweta sew metaku sewoche negerugne plz
Feb 17, 2024100k mekfel kechalk ale
Feb 17, 2024Passport be birr tolo yawetachu wey miyaweta sew metaku sewoche negerugne plz
Feb 17, 2024100k mekfel kechalk ale
Feb 17, 2024" በተለያየ ሶሻል ሚዲያ ' አስቸኳይ ፓስፖርት እናወጣለን ' ከሚሉ ህገወጦች ራሳችሁን ጠብቁ ፤ ... በኦንላይ ምንም አይነት አስቸኳይ ፓስፖርት አይሰጥም " - የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አስቸኳይ ፓስፖርት ለማውጣት ምን ያስፈልጋል / ለምን ምን ጉዳዮች ይሰጣል አለ ? - የህክምና ማስረጃ - የትምህርት ዕድል ማስረጃ - ለመንግስት ስራ ጉዳይ ለስብሰባ፣ ለወርክሾኘ - ጊዜው ያላለፈ የመኖሪያ ፈቃድ ያለው ለባል/ለሚስት/ለልጅ - ለአስመጭና ላኪ /ከፍተኛ ግብር ከፋይ/ - ፓስፖርት ላይ ጊዜው ያላለፈ የተመታ ቪዛ ካለ /ለማሳደስ/ ከእነዚህ ሰነዶች በአንዱ ዋናው ቢሮ በአካል በመገኘት ብቻ የተሟላ ማስረጃ በመያዝ በአስቸኳይ መስተናገድ ይቻላል ሲል አሳውቋል። ክፍያ የሚከፈለው በቢሮ ብቻ መሆኑን አስገንዝቧል። ዜጎች በተለያየ ሶሻል ሚዲያ " አስቸኳይ ፓስፖርት እናወጣለን " ከሚሉ ህገወጦች ራሳቸውን እንዲጠብቁ አሳስቧል። በኦን ላይን ምንም አይነት አስቸኳይ ፓስፖርት የማይሰጥ መሆኑንም ገልጾ ዜጎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ብሏል።
Feb 18, 2024Bro betam bzu scam ale bzu sew brun tebeltual tetenkek beki masreja kaleh ezaw hedeh btmokr yshalal aschekuay endisetuh
Feb 17, 2024Metaku sewoch bezi awarugn @Kirubel165
Feb 17, 2024Eyewlk yene wendm fetan lawtat emchlew ezaw hedek masrja akrbk new enji eziw aychalm aderakn endatbela enem teblchalew aderakn
Feb 18, 2024