ለፕሮተስታንት ምን መሰላችሁ እኔም ፕሮተስታንት ነኝ እንደሚታወቀው ሃይማኖታችን የፈጠሩ ምዕራባውያን በ16 ኛ ክፍለ ዘመን እንደሆነ ይታወቃል እና ሃይማኖታችን በorginal ወይም በold Christianity ለምሳሌ እነ ኦሮቶዶክስ እና ካቶሊክ ያሉትን ስርዓቶች እና ትምህርቶች ሙሉ በሙሉ ለቆ modernized ሆኖ ነው የመጣው ከዛ ሚሽነርዮች በሰልባጅ እና ስንዴ እያታለሉ ነው ህዝቡ ሃይማኖታችንን እንድቀበሉ ያደረጉት ከዛ በ አለም በ አጭር ጊዜ ብዙ ተከታይ አፈራ እና የኔ ጥያቄ አሁን የፕሮተስታንት አማኝ ቢሆንም ምዕራባውያን ይህንን ሃይማኖት የሆነ ሴራ አቅደው አንደፈጠሩ ይሰማኛል እናም እፈራለሁ ለናንተም ይህ ነገር ይሰማል ወይ?
Feb 16, 2024The way you expressed you don't seem protestant tho
Feb 17, 2024