#business
ሰላም ለሁላችሁም ጥያቄዬን አድሚኖች አሳልፉልኝ እባካችሁ። 12ኛ ክፍል ውጤት አልመጣልኝም እና መንጃ ፈቃድ አለኝ ሕዝብ 1 ግን ምንም ሥራ ላገኝ አልቻልኩም ሹፍርና ወይም ማንኛውም እኔ ልሰራው ምችለው ሥራ ላገኝ ምችልበትን ቦታ ጠቁሙኝ እባካችሁ። አዲስ አበባ ውስጥ ነኝ
Feb 16, 20241 engagements

Feb 16, 2024