እዚህ ውስጥ የህግ ባለሙያዎች ካላቹ አባታችን ከሞተ አንድ አመት ሞልቶታል እና ከሌላ ሴት የወለዳቸው ሁለት ልጆች መጥተው የድርሻችንን ስጡን አሉን። ነገር ግን እኛ የአባታችን ቤት የሆነውን እና ሌሎች ንብረቶችን ሽጠን ገንዘቡን ተከፋፍለናል። ስለዚህ ከተከፋፈልን በኋላ ስጡን ብለው መጠየቅ ይችላሉ?
Feb 16, 2024እንደኔ አመለካከት😊 ያው ከሌላ መወለዳቸውን እርሱት,እህት እና ወንድም ናችሁ...ስለዚህ በፍቅር ተወያዩ በቅንነት ብሩን ካልጨረሳችሁትም አካፍሏቸው normal ነው ሺ አመት አይኖር።በብር ምክንያት መነታረክ አይጠቅምም። ግን ምናልባት የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ከሆናችሁ አባቶችን አማክሩ።በተረፈ ግን ዋናው ፍቅር ነው ተዋደዱ።...አደራ ግን በመሀከላችሁ ሰይጣን እንዳይገባ ተግታችሁ ፀልዩ, ንስሀ ግቡ,ሱባኤ ያዙ,ቁረቡ,.....በተረፈ ከሁሉም በላይ ፍቅር ይቅደም። አመሰግናለሁ 🙏 ግን አደራ ለብር ብላችሁ በፍፁም ወደ ጥል እንዳትገቡ ሟች መሆናችንን እያሰብን🤓
Feb 17, 2024