#other
አማኑኤል ሆስፒታል ተመላላሽ ለመታከም ስንት ነው ብሩ? እና ደሞ ከሳሪስ ወደ አማኑኤል እንዴት ነው መሄድ የሚቻለው? 🙏🙏🙏
Feb 16, 202415 engagements
አማኑኤል ሆስፒታል ተመላላሽ ለመታከም ስንት ነው ብሩ? እና ደሞ ከሳሪስ ወደ አማኑኤል እንዴት ነው መሄድ የሚቻለው? 🙏🙏🙏
Feb 16, 2024Amanuel yepsychiatry new most probably medhanit yesetuhal which has a lot of side effect mejemeria get psychological help bekrbh kalew tena tabiya kfyawm rkash slemihon
Feb 17, 2024አሞህ ነው ??
Feb 17, 2024እባካችሁ አስቸኳይ ነው መልሱልኝ ከማበዴ በፊት🥺
Feb 17, 2024Contact me
Feb 17, 2024@Badomehon በውስጥ አውራኝ እስቲ ወንድሜ
Feb 17, 2024