Excess124
#personal
ሰላም እንዴት ናቹ የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ተማሪ ነኝ እና ቤተሰብ የሚልክልኝ ገንዘብ ትንሽ ነው እና ያው እንደምታውቁት ግቢ ላይ ለብዙ ነገር ገንዘብ ያስፈልጋል በተለይ ለሴት ተማሪ እና ከትምህርቴ ጎን ስራ መስራት ፈልጋለው ለምሳሌ እንደ ማስጠናት እና እባካችሁ ምታውቁ ካላቹ ተባበሩኝ🙏🙏🙏
Feb 16, 20241 engagements
ሰላም እንዴት ናቹ የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ተማሪ ነኝ እና ቤተሰብ የሚልክልኝ ገንዘብ ትንሽ ነው እና ያው እንደምታውቁት ግቢ ላይ ለብዙ ነገር ገንዘብ ያስፈልጋል በተለይ ለሴት ተማሪ እና ከትምህርቴ ጎን ስራ መስራት ፈልጋለው ለምሳሌ እንደ ማስጠናት እና እባካችሁ ምታውቁ ካላቹ ተባበሩኝ🙏🙏🙏
Feb 16, 2024Yet gibi nesh?
Feb 16, 2024