Hi i want to ask something እኔ እዚ ምድር ላይ ስኖር የሆነ ማሳካት ያለብኝ ነገር አለ ብዬ አስባለሁ ግን በውል አላውቀውም ምናቤ ውስጥ ነው ያለው like blurr የሆነ idea እና ያ ጭንቅላቴ ውስጥ ካለው ነገር አንፃር እዚ ምድር ለይ የምኖረው ኑሮ ጨለማ ውስጥ መኳተን ሆነብኝ ፣ እና ጥያቄዬ እኔ ብቻ ነኝ እንደዚ ምወዛገበው ወይስ ……plus ያንን idea እንዳገኘው እንድኖረው ምን ላድርግ
Feb 15, 2024እና ይሄ ፍልስፍና ነው እያልከን ነው?👀....
Feb 16, 2024