#other
ከኢትዮጵያ ነገስታት ቀጥተኛ ተወላጅ ነኝ የምትሉ ሰዎች ካላችሁ እስኪ group ፈጥረን ሀሳብ share እንደራረግ ታሪክን እንወያይ።(ከአፄ ፋሲል፣አፄ ሱስኒዮስ፣አፄ ቴዎድሮስ፣አፄ ዮሐንስ፣etc....)በእስልምናም ከሱልጣኔቶች ምናምን ካላችሁ ተሳተፉ። ከሀገር አስተዳዳሪዎች ውጪም ከክፍለሀገር ገዢዎች የምትወለዱ(like ከአባ ጅፋር፣አሉላ አባ ነጋ፣ጎሹ ዘዉዴ) ፃፉልኝ። እስካሁን ብዙ ሰዎችን አነጋግሬ ብዙ እውቀቶችን ተለዋውጣናል።(የአፄ ቴዎድሮስ የልጅ ልጅ ልጅ ልጆችን ጨምሮ) ታተርፉበታላችሁ🙌
Feb 15, 202418 engagements