# relationships Hi guys. 12gna kfl negn. As u know matric eyederese nw. Gobez temari negn. Gn eskahun moralun alagegnehum bednb lemanbeb plus demo 3 wer bcha nw yekeren edersalew? Endet larg? Morale endimeta mn larg
Feb 15, 2024እኔም አምና እንዳንቺ ነበርኩ bro ምንም ሞራሌ አልመጣ ብሎ ነበር ለዚ ሁሉ ምክንያቴ የነበረው ግን ት/ት አልፎበታል ስራ ስራ እያልኩ ስለነበር ነው በዙሪያዬ ያሉትም ሰዎች ስራ ዘጭ ነው ብቻ ጨርስ ነበር ሚሉት አሁን አንዳቸውም የሉም😂😂 ደግነቱ ስላለፍኩ ከት/ቱ ሆንኩኝ እንጂ እና እኔ ምመክርህ በቃ ሁሉም ት/ት አይጠናም በደንብ እሰራቸዋለው ምትላቸውን 3 ወይ 4 subjects ምረጥና በደንብ አጥናቸው በጣም ሚከብድህ ወይ ጊዜ ሚወስድብህ sub ካለ ተወው እና የ 2014/15 ጥያቄዎች ብቻ ስራ ከዛ ያንን sub ከወደክም በቅርብ ርቀት አርገው like 40 45። ዘንድሮ ያው civics ስለቀረ ሊከብድ ይችላል ግን ት/ት መቅረት የሌለበት ነገር መሆኑን ውስጥህን አሳምነህ ግባው ይቅናህ🫡
Feb 15, 2024