የኛ ሰፈር ነው inbox me ከፈለግሽ or ደሞ ከስቴድየም ከሆነ የሳሪስ ታክሲ ትይዢና ማሞ ጋር ትወርጃለሽ ከዛ አስፓልቱን ተሻገሪ ከዛ ሰዎችን እየጠየቅሽ መሄድ ነው። ከመገናኛም ከሆነ እንዲሁ የሳሪስን ትይዢና እዛው ዮሴፍ ያወርድሻል ከዛ ድልድዩን መሻገር ብቻ።
Feb 16, 2024የኛ ሰፈር ነው inbox me ከፈለግሽ or ደሞ ከስቴድየም ከሆነ የሳሪስ ታክሲ ትይዢና ማሞ ጋር ትወርጃለሽ ከዛ አስፓልቱን ተሻገሪ ከዛ ሰዎችን እየጠየቅሽ መሄድ ነው። ከመገናኛም ከሆነ እንዲሁ የሳሪስን ትይዢና እዛው ዮሴፍ ያወርድሻል ከዛ ድልድዩን መሻገር ብቻ።
Feb 16, 2024wede nfas slk , saris adey abeba akebabi new
Feb 15, 2024Kemegenagna ወደ kaliti መስመር
Feb 15, 2024Gotera
Feb 15, 2024