መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ , ምዕራፍ 28, number 7 lay mnfes tri ga yhdal kza eswa dmo kdusun Samuel teterawalech endet?
Feb 15, 2024Because እነ ሳሙኤል ወደ መንግስተ ሰማያት የገቡት ክርስቶስ ኢየሱስ መጥቶ ሞቶ ሲነሳ ስለሆነ። በሩቅ አይተውት አመኑበት እና በተስፋ ጠበቁት ከዛም የሁላችንም ተስፋ የሆነው ኢየሱስ መጥቶ አዳነን። አሁን ሳሙኤልን ልጥራው ብትል አትችልም።
Feb 15, 2024