Selam endet nachhu yegbi temari negn fresh ena lteykachhu yefeleghut mndn nw beteseb yemiyasfelgegn negeroch enkuwan yemamoalabet genzeb eyelakelgn adelem.slelelachew adlem ehtoche ena wondmoche sra alachew malete Bedeb birr yalew sra gn Mn yadergal slk enkua enie negn mdewlew tz allachewm😞😞 ena ahun lay betam eyedekemegn nw lkuakuamew alchalkum betam eyekefagn nw dbrt wst gebchalehu mnn neger lemadreg akm eyatahu nw.🥺🥺🥺 Mn tmekrugnalachhu? tnx for your advice of 🙏🙏
Feb 15, 2024አይዞህ ወንድሜ በግቢ ሕይወት ብዙ ፈተናዎች ያጋጥማሉ ከነዛ መካከል ይሄ አንዱ ነው...ካንተ የሚጠበቀው ነገር በነገሮች መበሳጨት እና ተስፋ መቁረጥ ሳይሆን እነዚህን ፈተናዎች በምን መልኩ ላልፋቸው እችላለሁ ብለህ ማሰብ እና ካንተ አቅም ጋር ሊሄዱ የሚችሉ ነገሮችን ማሰብ ነው... እኔ ብዙ ሰዎችን አውቃለሁ ከ Freshman እስከ 5 th year ድረስ ቤተሰብ በተለያየ ምክንያት ምንም ገንዘብ ሳይልክላቸው ተምረው በጥሩ ውጤት የተመረቁ...እንደ ማስጠናት እና Online ስራዎችን እየሰሩ እና በምትማርበት ከተማ ካንተ በታች ያሉ Elementary ተማሪዎችን ለማስጠናት ሞክር...እንዴት? የሚል ሃሳብ ካስጨነቀህ ወይም ግራ ከገባህ የማውቀውን ያህል ሃሳቦች አጋራሃለው.... አሁን ላይ ካንተ የሚጠበቀው በገጠመህ ፈተና ወደኋላ ሳትል ትምህርትህ ላይ ጥሩ Grade score ለማድረግ መስራት ነው እሺ👍....
Feb 15, 2024