#other
ህይወቴ እንዳይበላሽ ፈርቻለሁ😢 ምን መሰላችሁ ስልኬ ከኪሴ ወድቆ ፀጥ አለ።(አልተሰበረም ግን)እና 2 ስልክ ቤቶች አሳይቼው አልሰራም አለን አሉኝ። ውስጡ ያለው file ለኔ እጅግ እጅግ አስፈላጊ ነው😭Gmail/Email accountኡን ማስታወስ አልቻልኩም እና at least gmail/email accountኡን ማግኘት የምችልበት መንገድ ካለ ንገሩኝ😭🙏 በዛውም ስልኩ ተመልሶ የሚሰራበት እድል ይኖራል ብላችሁ ታስባላችሁ? ትልቅ ውለታ እንደዋላችሁልኝ እቆጥራለሁ ለምትመልሱልኝ😭🙏
Feb 14, 20248 engagements