Never_Say_Never271.5
#business
Hii guys🙌 እኔ የኮስሞቲክስ እቃዎች ወደ ሸገር አምጥቼ ለመሸጥ አስቤ ነበር ነገር ግን በብዛት ሚረከበኝ ሰው "ከሞያሌ" ሆኜ ማግኘት አልቻልኩም እና እንዴት ነው የሚረከቡ ሰዎችን ላገኝ የምችለው?? የማመጣቸው እቃዎች " በዋነኝነት ሽቶ፣ ቅባቶች፣ የውበት መጠበቂያዎችን ነው። ስለ ቀና ትብብራቹ አመሰግናለሁ 🙏
Feb 14, 20248 engagements