#other
ሰላም ቤተሰብ በህመም ምክንያት ከቤት እየራቅኩ ሰርቶ መግባት አልችልም፣3 እግር ሞተር ተጠቃሚ ነኝ፤ በአካውንቲገ ባችለር ዲግሪ አለኝ፤ ግራፊክ ዲዛይንም እስራለሁ፤ኦንላይን ገበያ ላይ እንደ ደላላ እሰራለሁ እና በትንሽ ብርም ቢሆን ኢለመንተሪ ተማሪዎችን አስጠናለሁ፤አሁን አልሀምዱሊላህ ባለትዳር አላህ ካለ የልጅም አባት ልሆን ነው።እባካችሁን ስራ መስራት እፈልጋለሁ http://t.me/Abubeker_kasim
Feb 14, 20243 engagements