እባካቹ እንዳታልፋት!!! ሰላም ቤተሰብ የmatric ተፈታኝ ሆነን ግን ባለፈው አመት በጉዳይ ምክንያት የአባት ስም አስቀየርን እና አሁን ደግሞ ፋርም ሙሉ እየተባለ ነው የmatric እና የministry ስም ደግሞ መመሳሰል አለበት so ነገ ልሄድ ነው ትምህርት ቢሮ እንዲሁም ministry ላይ ያለውም ስሜን እና የአባት ስም ላስተካክል ፈልጌ ነበር so my question is 1 ትምህርት ቢሮ የት ነው የሚገኘው? እዛ ካልሆነስ የት ነው ምሄደው ለማስተካከል 2 በአሁን ጊዜ ብሄድ ያስተናግዱኛል ወይ? 3 ቢያስተናግዱኝስ በስንት ጊዜ ያልቅልኛል? እባካቹ አይታቹ እንዳታልፋት🙏🙏
Feb 13, 2024I am not sure gn biroachew 4kilo nw esu chgr yalew aymeslegn malete yeteleyaye bihonm siderselsh huletunm mastekakel tchyalesh ....I'm not sure tho
Feb 14, 2024