#other
አዳማ ውስጥ 17 ቀበሌ አከባቢ ሆነ ለሪፍት ቫሊ ካምፓስ ቅርብ የሆነ ሰፈር የቤት ክራይ ፈልጋለው አንድ ክፍል ቤት የሆነ ዋጋው ቢያንስ 1000-1500 ውስጥ የሆነ የምታውቁ ካላቹ እባካቹ ተባበሩኝ አስቸካይ ነው
Feb 11, 20244 engagements
አዳማ ውስጥ 17 ቀበሌ አከባቢ ሆነ ለሪፍት ቫሊ ካምፓስ ቅርብ የሆነ ሰፈር የቤት ክራይ ፈልጋለው አንድ ክፍል ቤት የሆነ ዋጋው ቢያንስ 1000-1500 ውስጥ የሆነ የምታውቁ ካላቹ እባካቹ ተባበሩኝ አስቸካይ ነው
Feb 11, 2024ታድላቹ😊 የቤት ኪራይ አዳማ እንደዚ ነው ግን የእውነት😳
Feb 11, 2024