Koy wende lij siwedegn be mn akalew wanaw neger negerugn esti mamen betam new yekebedegn
Feb 11, 2024Nowadays it's hard to trust no one ( ሴትንም ወንድንም ) gn as a man ወንድ ልጅ ሲወድሽ ይጠነቅቅልሻል ያከብርሻል ስሜትሽን ሊረዳሽ ይሞክራል በፈልግሽው ሰአት ይገኝልሻል ከጎንሽ ይሆናል specially when u feel sadness ሊተውሽ አይፈልግም ላንቺ ያለውን ስሜት በእንደዚ አይነት ሰአት ለማሳየት ይፈልጋል ብቻ ብዙ ነገር ነው የሚያደርግልሽ but አሁን ካልኩሽ ውጪም or ምንም ሳያደርግ ላንቺ ስሜት ሊኖረው ይችላል or ከነዚ ውጪ ስሜቶችንም ልታይበት ትችያለሽ or ዝም ብሎም ሊወድሽ ይችላል ሳይነግርሽ ስሜቱን ደብቆ so .....
Feb 11, 2024